Information Help Desk
Addis Ababa University Addis Ababa · Addis Ababa Posted 2h ago
About this role
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT)፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኮሙኒኬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት በICT ድጋፍ ወይም በደንበኞች እርዳታ ዴስክ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ላት
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ: XII
- የሥራ ክፍል፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለተለያዩ የሥራ ክፍሎች
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ/ዋናው ግቢ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ለተወዳዳሪዎች የፅሑፍ ፈተና፣ የተግባር ፈተና እና የቃለ መጠይቅ ፈተና ይሰጣል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0111225955 ይደውሉ፡፡