ICT Expert for Quality Assurance & Risk Management Expert)
Addis Ababa University Addis Ababa · Addis Ababa Posted 1h ago
About this role
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ ወይም 8 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ በICT ስጋትና ጥራት ማረጋገጥ የስራ ልምድ ያለው/ላት
ብዛት፡ 1
ደረጃ: XIII
የሥራ ክፍል፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለተለያዩ የሥራ ክፍሎች
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ/ዋናው ግቢ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ለተወዳዳሪዎች የፅሑፍ ፈተና፣ የተግባር ፈተና እና የቃለ መጠይቅ ፈተና ይሰጣል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0111225955 ይደውሉ፡፡