computer science and IT
wanku international trading plc Addis Ababa · Addis Ababa Posted 21d ago
About this role
Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ ችሎታ: BA degree Related Fields:- Networking , application of software & data management
- የስራ ልምድ: 0 አመት
ብዛት: 115
ዕድሜ: ከ20-30 ዓመት
ደመወዝ: 25,000.00
የስራ ቦታ፡ አለምገና ፣ ቤቴል ሜዲካል ኮሌጅ አካባቢ
How to Apply
ከላይ በተገለፀዉ የስራ መስፈርት እና የስራ መደብ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናዉንና ኮፒዉን በመያዝ በተገለፀዉ ቦታ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
ማሳሰቢያ፡ ዋስትና ለሚያሟላ ተወዳዳሪ በቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡ በተጨማሪም ልዩልዩ ማበረታቻ መኖሩን እንገልፃለን
ለበለጠ መረጃ: 09 58 67 42 40, 09 58 72 09 24
SHARE THIS JOB
Never miss a role
New jobs land on Telegram first
Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.