የሰርቪሊያንስ ካሜራ ኦፕሬተር II

Addis Ababa Revenue Authority Addis Ababa · Addis Ababa Posted 2h ago

About this role

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በቪዲዮግራፊ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኤሌክትሪሲቲ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኦዲዮ ቪዲዮ ኤሌክትሪካል ኢኪዩፕመንት ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 2

  • ደመወዝ፡ 12440

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • የሥራ መደቡ ደረጃ፡ VI

  • የቤት አበልና የሙያ አበል፡ 7908/3799

  • የስራ ቦታ፡ በስሩ ባሉት 17 ቅ/ጽ/ቤቶች

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የሰርቪሊያንስ ካሜራዎችን 24/7 መከታተል

  • አጠራጣሪ ወይም የደህንነት ክስተቶችን መለየትና ሪፖርት ማድረግ

  • የካሜራ ቀረጻዎችን መመልከትና አስፈላጊ መረጃዎችን መመዝገብ

  • የካሜራና የሰርቪሊያንስ ሲስተም ሥራ ላይ መሆኑን መከታተል

  • የደህንነት ጥሰቶችን ለሚመለከተው አካል በፍጥነት ማሳወቅ

  • የሰርቪሊያንስ መረጃና ቀረጻዎችን በሚስጥር መጠበቅ

  • የክትትል ሪፖርትና የክስተት መዝገብ ማዘጋጀት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ ለዲግሪ አመልካቾች መመረቂያ አማካኝ ነጥብ (CGPA) ለወንዶች 3.2 እና ከዚያ በላይ እና ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ነጥብ ሲሆን ይህ ማስታወቂያ ለዲግሪ አመልካቾች ብቻ በመሆኑ ከዲግሪ በላይ የሚቀርብ አመልካች ተቀባይነት የሌለው ይሆናል፡፡ በ0 ዓመት/ልምድ በማይጠይቅ/ ለምታመለክቱ በመደበኛ ፕሮግራም የትምህርት መርሀ ግብር በትምህርት ዘመን 2016፣2017 እና 2018 የተመረቃችሁ መሆን አለበት፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ እንደአስፈላጊነቱ የቅጥር ማስታወቂያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት ያለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አመልካች በአካል መረጃ ይዘው ቢቀርቡ የማናስተናግድ ሲሆን ከአንድ ክፍት የስራ መደብ በላይ ለሚያመለክቱ አመልካቾች ማመልከቻው ውድቅ እንደሚሆን እናሳውቃለን፡፡ለሙከራ በሚል በማታሟሉት የስራ መደብ ላይ የምታመለከቱ አመልካቾች በምንም አይነት መልኩ ማመልከቻቹ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለግዎት በድህረ-ገጽ (Web site) ላይ ባለው online chat በማድረግ ወይም በስልክ ቁጥራችን 0115575618 ለሰው ኃብት ሥራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

Never miss a role

New jobs land on Telegram first

Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.

Join @ethio_tech_jobs
EthioTech Jobs Jobs Board

The latest tech jobs in Ethiopia — aggregated from EthioJobs, HaHu Jobs, Afriwork and Harmee Jobs, and posted first on our Telegram channel.

© 2026 EthioTech Jobs · Addis Ababa, Ethiopia

ሥራ ለሁሉም