የሶፍትዌር ፕሮግራመር IV

Ministry of Mines Addis Ababa · Addis Ababa Posted 15h ago

About this role

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: በሀርድዌርና ኔትወርክ ፣ ዌብና መልቲሚድያ ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን ፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፤ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፣ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፤ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ ፣ ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ ፣ ኔትዎርኪንግ ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ ፣ አይቲ ፕሮጀክት ማኔጀመንት ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት ፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፣ ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ኔትዎርክ አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ ፣ ቴክኖሎጂ ፣ አድሚኒስትሬሽን ፣ ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ ክላውድ ኮምፒዩቲንግ ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ: 6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

  • ብዛት: 1

  • ደመወዝ፡ 19464

  • ደረጃ፡ XIV

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት/ በዝውውር

  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 2/ማዕ.85

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማስረጃቸውን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን እና የሕይወት ታሪክ/CV/ ጋር በማያያዝ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ከመገናኛ ላምበረት አዲሱ መናኸሪያ ወደ ወሰን በሚወስደው መንገድ የቻይና ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ፊት ለፊት በሚገኘው በሚኒስቴሩ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ ለሁሉም የሥራ መደቦች የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተፈላጊ ችሎታዎች መመሪያ መሠረት ተመጣጣኝ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ ያላቸው መወዳዳር ይችላሉ፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Never miss a role

New jobs land on Telegram first

Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.

Join @ethio_tech_jobs