ኔትወርክ አድሚኒስትሬተር

Public Service Transport Service (PSTS) Addis Ababa · Addis Ababa Posted 1h ago

About this role

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 10 + መሰናዶ+3/ 12+4 ወይም 10+መሰናዶ+4/ 12+5 ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 4/3 ዓመት ወይም 2/1 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: 21,584

  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ደረጃ፡ IX

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት ሆኖ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 33 ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ማለትም ከላይ ከተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ መሆን ሲኖርበት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ መደቦች አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያልሞላው የስነ-ምግባር መግለጫ መጨረሻ ላይ ከሰሩበት መ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ በአገልግሎቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ እንዲሁም ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115504564 ይደውሉ፡፡

Never miss a role

New jobs land on Telegram first

Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.

Join @ethio_tech_jobs