የሳይበር ደህንነት ባለሙያ IV

Ethiopian Civil Aviation Authority Addis Ababa · Addis Ababa Posted 2h ago

About this role

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሳይበር ሴኩሪቲ ኢንጂነሪንግ ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ ፣ ሀርድዌርና ኔትወርክ ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ አይሲቲ ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ፣ በኢንፎርሜሽን ቴከኖሎጂ ፣ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት ፣ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ ፣ ኔትዎርኪንግ ፣ ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጂ ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፣ ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ቴክኖሎጂ ፣ አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ ፣ ኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን ፣ ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 21238

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

  • የሥራ መደቡ ደረጃ፡ XV

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የተጠቀሱትን ተፈላጊ ችሎታዎች በማሟላት ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ኤርፖርት በሚገኘው የባለሥልጣኑ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Never miss a role

New jobs land on Telegram first

Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.

Join @ethio_tech_jobs
EthioTech Jobs Jobs Board

The latest tech jobs in Ethiopia — aggregated from EthioJobs, HaHu Jobs, Afriwork and Harmee Jobs, and posted first on our Telegram channel.

© 2026 EthioTech Jobs · Addis Ababa, Ethiopia

ሥራ ለሁሉም