ICT Officer

A and M Engineering Plc Addis Ababa · ETHIOPIA Posted 1h ago

About this role

· ዋና ዋና ተግባሮች

· ኮምፒዩተሮችን፣ሰርቨሮችንና ፕሪንተሮችን ሶፍትዌር መጫን፣ማስተካከልና ጥገና ማድረግ የሚችል/የምትችል.

· ሮዉተሮችንና ስዊቾችን መቆጣጠር.

· አንቲቫይረስና ሌሎች የኮምፒዩተር መቆጣጠሪያ መንገዶችን ማስተካከል የሚችል/የምትችል.

· ሰራተኞችን በቴክኖሎጂ ጉዳይ ላይ ማገዝ ችግር መፍታት እና ስልጠና መስጠት.

· ዳታ ባክ ማደረግ የሚችል/የምትችል.

· የአይሲቲ ፖሊሲዎችን ማዘጋጄና መፈጸም የሚችል/ትችል

· በኢ.አር.ፒ ሲስተም እና በአይ.ኤስ.ኦ ላይ በቂ ስልጠና የወሰደ/ች ቢሆን ይመረጣል.

· PCCTV ካሜራ መግጠምና መቆጣጠር የሚችል/የምትችል.

Skills & tags

  • ERP

Never miss a role

New jobs land on Telegram first

Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.

Join @ethio_tech_jobs