Manufacturing Designer / ማኑፋክቸሪንግ ዲዛይነር
Friendship Business Group PLC Addis Ababa · Addis Ababa Posted 14h ago
About this role
ፍሬንድሽፕ ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግል ድርጅት አዲስ ለሚያቋቁመው የፈርኒቸር ማምረቻ በሚከተሉት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
የሥራ መደብ ስም፦ ማኑፋክቸሪንግ ዲዛይነር
የሥራ ክፍል፦ የዲዛይን እና ግብአት ትንተና ክፍል
የሥራው ዓላማ፦ የፈርኒቸር የምርት ሀሳብ እና በደንበኛ ፍላጎት ላይ ተመስርቶ ዲዛይኖችን ማስራት፣ እንዲመረቱ የተወሰኑ ዲዛይኖችን ለማምረት ዝግጁ ወደሆነ ቴክኒካዊ ስዕል መቀየር፣ የምርት አካል ክፍሎችን እና የግብአቶችነ ዝርዝር BOM ማዘጋጀት፣ የምርቶች በዲዛይኖቹ መሰረት በብቃና በተመጣጣኝ ወጪ ሊመረት መቻሉን ማረጋገጥ፡፡
ብዛት: 1
ደመወዝ: በስምምነት
Requirements
- የትምህርት ዝግጅት፦ Architecural Designing, interior Designing, mechanical engineering, furniture design /technology/ ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የBachelor’s degree ወይም diploma.
- ጠንካራ የCAD ፣ Archi CAD እና ተመሳሳይ ሶፍትዎሮችን የመጠቀም ክህሎት፡፡
- የሥራ ልምድ፦ በሞያው ለ4 አመት የሥራ ልምድ
Never miss a role
New jobs land on Telegram first
Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.