Knowledge Management Expert

Addis Ababa University Addis Ababa · Addis Ababa Posted 1d ago

About this role

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኢንፎርሜሽን አስተዳደር፣ ቤተ-መጽሐፍት ሳይንስ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት በእውቀት አስተዳደር/ ዲጂታል አርካይቭ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
  • ብዛት፡ 1
  • ደረጃ: XI
  • የሥራ ክፍል፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለተለያዩ የሥራ ክፍሎች

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ/ዋናው ግቢ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ለተወዳዳሪዎች የፅሑፍ ፈተና፣ የተግባር ፈተና እና የቃለ መጠይቅ ፈተና ይሰጣል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0111225955 ይደውሉ፡፡