የዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር IV

Ethiopian Civil Aviation Authority Addis Ababa · Addis Ababa Posted 2h ago

About this role

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሀርድዌርና ኔትወርክ ፣ ዌብና መልቲሚድያ ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን ፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፤ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፤ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፤ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ ፣ ኔትዎርኪንግ ፣ ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ ፣ አይቲ ፕሮጀክት ማኔጀመንት ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት ፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፣ ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ቴክኖሎጂ ፣ _ አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ ፣ ኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን ፣ ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ፣ ክላውድ ኮምፒዩቲንግ ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 19464
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
  • የሥራ መደቡ ደረጃ፡ XIV
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የተጠቀሱትን ተፈላጊ ችሎታዎች በማሟላት ማስረጃቸውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በሥራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ኤርፖርት በሚገኘው የባለሥልጣኑ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Never miss a role

New jobs land on Telegram first

Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.

Join @ethio_tech_jobs
EthioTech Jobs Jobs Board

The latest tech jobs in Ethiopia — aggregated from EthioJobs, HaHu Jobs, Afriwork and Harmee Jobs, and posted first on our Telegram channel.

© 2026 EthioTech Jobs · Addis Ababa, Ethiopia

ሥራ ለሁሉም