የዌብሳይትና የፖርታል አድሚኒስትሬተር IV

Amanuel Mental Specialized Hospital Addis Ababa · Addis Ababa Posted 2h ago

About this role

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሀርድዌርና ኔትወርክ፣ ዌብና መልቲሚዲያ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ አይሲቲ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ፣ ዳታ ቤዝ-የአድሚኒስትሬሽን፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት፣ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፣ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ፣ ኔትዎርኪንግ፣ ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጂ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ፣ አይቲ ፕሮጀክት ማኔጀመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ቴክኖሎጂ፣ አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ፣ ኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን፣ ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ክላውድ ኮምፒዩቲንግ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 14983
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በዝውውር
  • የሥራ መደቡ ደረጃ፡ XIV
  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 17.10/አማሆ.194

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በመ/ቤቱ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ ጠዋት ከ2፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 – 10፡30 ሰዓት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡ የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118685386 ይደውሉ፡፡

Never miss a role

New jobs land on Telegram first

Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.

Join @ethio_tech_jobs
EthioTech Jobs Jobs Board

The latest tech jobs in Ethiopia — aggregated from EthioJobs, HaHu Jobs, Afriwork and Harmee Jobs, and posted first on our Telegram channel.

© 2026 EthioTech Jobs · Addis Ababa, Ethiopia

ሥራ ለሁሉም