የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት
Ethiopian Athletics Federation Addis Ababa · Addis Ababa Posted 1h ago
About this role
Vacancy Number: ኢ.አ.ፌ-12
የስራ መስፈርቶች
የትምሀርት ደረጃ፡ በሀርድዌርና ኔትወርክ፣ ዌብና መልቲሚድያ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን፣ ሶሻልኔት ወርኪንግ፣ ዳታቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ኮምፒዩተር ሳይንስ፤ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ በዳታቤዝ ማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፤ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፤ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ፣ ኔትዎርኪንግ፣ ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ፣ አይቲ ፕሮጀክት ማኔጀመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ቴክኖሎጂ፣ አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ፣ ኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን፣ ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ ክላውድ ኮምፒዩቲንግ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግ በማስተርስ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያላው/ት
ደመወዝ፡ በፌዴሬሽኑ ስኬል መሠረት
የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት
ብዛት: 1
የስራ ደረጃ፡ XVI
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ጉርድ ሾላ አከባቢ በሚገኘው በፌዴሬሽኑ የሰው ኃ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት በአካል በመቅረብ ኦርጅናል የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ካርድ ማያያዝ እንዲሁም የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ ስድስት ወር ያላለፈ መሆን አለበት፡፡
Never miss a role
New jobs land on Telegram first
Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.