ሲስተምና ዳታቤዝ አድሚኒስትሬተር
Federal Housing Corporation Addis Ababa · Addis Ababa Posted 5h ago
About this role
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒዩተር አፕሊኬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ 22,870
ደረጃ፡ X
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራ
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV ጋር በማያያዝ፣ የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት ብቻ ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት ጨምሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ቀጥተኛ መሆን አለበት፡፡
Never miss a role
New jobs land on Telegram first
Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.