ዳታ ኢንኮደር

Public Service Transport Service (PSTS) Addis Ababa · Addis Ababa Posted 2h ago

About this role

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በ10+3/ሌቭል III ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 2/0 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: 15ꓹ090.00

  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

  • ደረጃ፡ VII

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የተለያዩ የዳታ መረጃዎችን በሲስተም ውስጥ በትክክል ማስገባት

  • የተሰጡ ሰነዶችንና መረጃዎችን መመርመር እና ማደራጀት

  • የገቡ መረጃዎችን ለትክክለኛነትና ሙሉነት መፈተሽ

  • የተሳሳቱ ወይም ያልተሟሉ መረጃዎችን ማረምና ማዘመን

  • የዳታ ፋይሎችንና መዝገቦችን በሚገባ ማስቀመጥና ማደራጀት

  • የመረጃ ሚስጥራዊነትንና የድርጅቱን የዳታ ጥበቃ መመሪያዎች መጠበቅ

  • ከተለያዩ የሥራ ክፍሎች የሚመጡ መረጃዎችን በወቅቱ መመዝገብ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት ሆኖ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 33 ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡  የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ማለትም ከላይ ከተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ/ች መሆን ሲኖርበት ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በአገልግሎቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ መደቦች አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያልሞላው የስነ-ምግባር መግለጫ መጨረሻ ላይ ከሰሩበት መ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ እንዲሁም ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115504564 ይደውሉ፡፡

Never miss a role

New jobs land on Telegram first

Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.

Join @ethio_tech_jobs