የሀርድዌር ቴክኒሽያን
Addis Capital Goods Finance Business S.C Addis Ababa · Addis Ababa Posted 16h ago
About this role
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ: በኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ያለው/ላት
የስራ ልምድ: 2 ዓመት የሥራ ልምድ በተዛማጅ ዘርፍ
ብዛት: 1
ደመወዝ፡ 19892
ደረጃ፡ VI
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች በትራንስክሪፕት የተደገፈ የትምህርት ማስረጃና ስርዝ ድልዝ ወይም ፍቀት የሌለው የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከየግል ሁኔታ መግለጫ ቅጽ (Curriculum vittae) ጋር በመያዝ አራዳ ጊዮርጊስ ደጃች ውቤ ቀይመስቀል ጀርባ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ህንፃ 4ኛ ፎቅ የሠው ኃይል ልማትና ሀብት አስተዳደር ቢሮ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በ2010 ዓ.ም እና ከዚህ በኋላ የተመረቁ እና የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማስረጃ በሚመለከተው አካል የተረጋገጠ ሆኖ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ መደቡ መጠሪያ፤ ከመቼ እስከ መቼ እንደሰሩ ቀን፤ ወር እና ዓመተምህረት እንዲሁም የስንብቱን ምክንያት የሚገልጽ መሆን ይኖርበታል፡፡በተጨማሪም ከመንግስት መ/ቤቶች ውጪ የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች በተጨማሪ የስራ ግብር ስለ መከፈሉ ከገቢዎች ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ የስራ ልምዱ በፋይናንስ ተቋማት የሰራ/የሰራች ቢሆን ይመረጣል፡፡ የመልካም ስነምግባር (Recommendation Letter) የሚገልዕ ደብዳቤ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት ማቅረብ አለባቸው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0112179964 /0112179967 ይደውሉ፡፡
Never miss a role
New jobs land on Telegram first
Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.