System Admin. (ሲስተም አስተዳደር)
Ghion Homes RealEstate Others · ETHIOPIA Posted 1h ago
About this role
ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
የድርጅታችን ግዮን ሆምስ ሪል ስቴት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ለተገለፁት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደቡ መጠሪያ……………… System Admin. (ሲስተም አስተዳደር)
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ………….ቢ.ኤ. ዲግሪ ኮምፒውተር ሳይንስ፤አይቲ(IT) ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች እና ኢ.አር.ፒ ሲስተም (ERP System) , Networking, software ላይ በቂ እውቀት ያለው
የሥራ ልምድ…………………………5+ ዓመት የሰራ/የሰራች
ብዛት……………….01(አንድ)
ደመወዝ……………በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምዳችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የመመዝገቢያ ቦታ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንፃ ፊትለፊት በሚገኘው ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት ዋናው መ/ቤት አስተዳደር መምሪያ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል ghionhomes@gmail.com መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
ማሳሰቢያ፡-የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ ኢሜል ላይ Subject line ላይ ይፃፉ
ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
አዲስ አበባ
ስልክ 0114-62 29 55/0906111999
Skills & tags
- Accountability
Never miss a role
New jobs land on Telegram first
Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.