Systems Administrator

Addis Ababa University Addis Ababa · Addis Ababa Posted 1h ago

About this role

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ IT ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት ለሁለተኛ ዲግሪ ወይም 8 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ በአካዳሚክ ፕሮግራም አተዳደር የስራ ልምድ ያለው/ላት

  • ብዛት፡ 1

  • ደረጃ: XIII

  • የሥራ ክፍል፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለተለያዩ የሥራ ክፍሎች

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ/ዋናው ግቢ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 01 በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ለተወዳዳሪዎች የፅሑፍ ፈተና፣ የተግባር ፈተና እና የቃለ መጠይቅ ፈተና ይሰጣል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0111225955 ይደውሉ፡፡