ICT Officer

A and M Engineering Addis Ababa · Addis Ababa Posted 1h ago

About this role

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት

  • CompTIA, Cisco (CCNA), Microsoft (MCSA/MCSE) ስልጠናዎች ተመራጭ ናቸው

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ኮምፒዩተሮችን፣ሰርቨሮችንና ፕሪንተሮችን ሶፍትዌር መጫን፣ማስተካከልና ጥገና ማድረግ የሚችል/የምትችል.

  • ሮዉተሮችንና ስዊቾችን መቆጣጠር.

  • አንቲቫይረስና ሌሎች የኮምፒዩተር መቆጣጠሪያ መንገዶችን ማስተካከል የሚችል/የምትችል.

  • ሰራተኞችን በቴክኖሎጂ ጉዳይ ላይ ማገዝ ችግር መፍታት እና ስልጠና መስጠት.

  • ዳታ ባክ ማደረግ የሚችል/የምትችል.

  • የአይሲቲ ፖሊሲዎችን ማዘጋጄና መፈጸም የሚችል/ትችል

  • በኢ.አር.ፒ ሲስተም እና በአይ.ኤስ.ኦ  ላይ በቂ ስልጠና የወሰደ/ች ቢሆን ይመረጣል.

  • PCCTV ካሜራ መግጠምና መቆጣጠር የሚችል/የምትችል.

ክህሎቶች

  • ቴክኒክ ክህሎት: ኦፕሬቲንግ ሲስተም፣ ኔትወርክ፣ ሲበር ደህንነትና ክላውድ አገልግሎት ብዙ እውቀት

የማመልከቻ መመሪያ

በሚከተለው ሊንክ፡ THIS LINK

Never miss a role

New jobs land on Telegram first

Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.

Join @ethio_tech_jobs