ሲስተም እና ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር

Ghion Hotel Addis Ababa · Addis Ababa Posted 2h ago

About this role

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡  በአይቲ፣ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኮምፒውተር አኘሌኬሽን፣ ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ እና በተዛማች የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 6/4 ዓመት የሰራ /ች

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: 17,777.00

  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

  • ደረጃ፡ XIV

  • ጥቅማጥቅም፡ ሙሉ የህክምና አገልግሎት፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የአገልግሎት ክፍያ (ሰርቪስ ቻርጅ)

የማመልከቻ መመሪያ

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ ድርጅቱ ከፍተኛ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ክፍል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡

Never miss a role

New jobs land on Telegram first

Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.

Join @ethio_tech_jobs