አይ. ቲ. ኤስ ሃርድዌርና ሶፍትዌር ባለሙያ
Public Service Transport Service (PSTS) Addis Ababa · Addis Ababa Posted 1h ago
About this role
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በ10+መሰናዶ+3/ 12+4 ወይም 10+መሰናዶ+4/ 12+5/ በመጀመሪያ ዲግሪ/በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 4/3 ዓመት ወይም 2/1 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: 21ꓹ584.00
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
ደረጃ፡ IX
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የተሽከርካሪ ጎማዎችን መፈተሽና የችግር ምልክቶችን መለየት
የተበላሹ ወይም የተቀደዱ ጎማዎችን ማውረድና መቀየር
አዲስ ጎማዎችን በትክክል መግጠምና ማስተካከል
የጎማ አየር ግፊትን መመርመርና በተገቢው መጠን ማስተካከል
የሥራ ቦታን ንጽህናና የደህንነት መስፈርት መጠበቅ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት ሆኖ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 33 ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ማለትም ከላይ ከተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ/ች መሆን ሲኖርበት ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በአገልግሎቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ መደቦች አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያልሞላው የስነ-ምግባር መግለጫ መጨረሻ ላይ ከሰሩበት መ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ እንዲሁም ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115504564 ይደውሉ፡፡
Never miss a role
New jobs land on Telegram first
Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.