Quality Control / የጥራት ቁጥጥር ኦፊሰር
Friendship Business Group PLC Addis Ababa · Addis Ababa Posted 14h ago
About this role
ፍሬንድሽፕ ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግል ድርጅት አዲስ ለሚያቋቁመው የፈርኒቸር ማምረቻ በሚከተሉት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
የሥራ መደቡ ስም፦ የጥራት ቁጥጥር ኦፊሰር
የሥራ ክፍል፦ የጥራት ቁጥጥር (Quality control/ Quality Assurance)
የሥራው ዓላማ፦ የፋብሪካው የፈርኒቸር ምርቶች በተፈቀደው የዲዛይን፣ የቴክኒክ፣ የጥራትና የደንበኛ መስፈርቶች መሠረት መመረታቸውን ማረጋገጥ። የጥራት ጉድለትን የዳግም ሥራንና የተበላሸ ምርትን በመቀነስ የጥራት ባህልን ማሳደግ
ብዛት: 1
ደመወዝ: በስምምነት
Requirements
- የትምህርት ዝግጅት፦ በIndustrial engineering; manufacturing engineering; mechanical engineering; quality management ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የBachelor’s degree ወይም ከዚያ በላይ
- የሥራ ልምድ፦ በManufacturing quality control የሥራ ልምድ
- የQuality control tools እና problem solving techniques ዕውቀትና ክህሎት
- የRoot cause analysis; 5 why እና ወዘተ አጠቃቀም ችሎታ
- የQc team የመምራት ችሎታ
- በሙያው 3 አመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
Never miss a role
New jobs land on Telegram first
Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.