ICT Officer (አይሲቲ ኦፊሰር )
A and M Engineering PLC Addis Ababa · Addis Ababa Posted 2h ago
About this role
ዋና ዋና ተግባሮች
- ኮምፒዩተሮችን፣ሰርቨሮችንና ፕሪንተሮችን ሶፍትዌር መጫን፣ማስተካከልና ጥገና ማድረግ የሚችል/የምትችል.
- ሮዉተሮችንና ስዊቾችን መቆጣጠር.
- አንቲቫይረስና ሌሎች የኮምፒዩተር መቆጣጠሪያ መንገዶችን ማስተካከል የሚችል/የምትችል.
- ሰራተኞችን በቴክኖሎጂ ጉዳይ ላይ ማገዝ ችግር መፍታት እና ስልጠና መስጠት.
- ዳታ ባክ ማደረግ የሚችል/የምትችል.
- የአይሲቲ ፖሊሲዎችን ማዘጋጄና መፈጸም የሚችል/ትችል
- በኢ.አር.ፒ ሲስተም እና በአይ.ኤስ.ኦ ላይ በቂ ስልጠና የወሰደ/ች ቢሆን ይመረጣል.
- PCCTV ካሜራ መግጠምና መቆጣጠር የሚችል/የምትችል.
Requirements
ብቃትና ክህሎት
- ትምህርት: የኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ተዛማጅ ዲግሪ/ዲፕሎማ።
- ማረጋገጫዎች: CompTIA, Cisco (CCNA), Microsoft (MCSA/MCSE) የሚመረጡ።
- ቴክኒክ ክህሎት: ኦፕሬቲንግ ሲስተም፣ ኔትወርክ፣ ሲበር ደህንነትና ክላውድ አገልግሎት ብዙ እውቀት።
Never miss a role
New jobs land on Telegram first
Every opening we aggregate is posted to @ethio_tech_jobs within minutes — join the channel and be the first to apply.